ሰበር:- የቴዲ አፍሮ አልበም  ተለቋል !!!

Date:


5ኛ ዘፈኑ :- ዠ ፀዳል ( 5 : 00 )

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ  በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial)  ተለቋል!!!


ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ – በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)

ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ

ሊድ ጊታር ፡- ሰላም ስዪም እና በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)

ሳክስፎን ቅጂ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቨን)

ማስተሪንግ ፡- ሀይፐር ዜማ


ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...