የአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት

Date:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት በከንቲባ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት የከተማውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፅድቋል።

በዚህም መሰረት፦

1. አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ – የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
2. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ – በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
3. አቶ ጥላሁን ከበደ – በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሔር – በም/ ከንቲባ ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
5. ዶ/ር አህመዲን መሃመድ – የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ
6. ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ – የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ
7. ኢንጂነር አያልነሽ ኃብተማሪያም – የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ
8. ወ/ሪት ፂዮን ደረጀ (የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል) – የህብረተሰብ ተሳትፎና የበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ
9. ኢንጂነር ህይወት ፀጋዬ – የግንባታ ቁጥጥርና ፈቃድ ቢሮ ኃላፊ
10. ወ/ሮ ፍቅርተ አበራ – የቴክኒክና ሙያ ቢሮ ኃላፊ
11. ወ/ሮ ዚያዳ ካሚል – የአረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ
12. አቶ ግርማ ሰይፉ – የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
13. አቶ ቢኒያም ምክሩ – ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
14. አቶ ሙሉቀን ታሪኩ – የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
15. ወይዘሮ ሃቢባ ሲራጅ – የንግድ ቢሮ ኃላፊ
16. ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ – የጤና ቢሮ ኃላፊ
17. ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ – የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
18. አቶ አወሌ መሃመድ ኡመር – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
19. ዶ/ር ተፈራ ሞላ – የትራንስፖርት ቢሮ
20 ኢንጂነር አይሻ መሃመድ – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
21. ኢንጂነር ሔለን ገመዳ – የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ቢሮ
22. ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ – የህፃናት ማህበራዊ ጉዳይና ሴቶች ቢሮ
23. አቶ ተስፋዬ ደጀኔ – የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
24. አቶ አሰግደው ወልደጊዮርጊስ – የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
25. አቶ መላኩ ታምሩ – የመሬት ልማት ቢሮ ኃላፊ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ኢትዮጵያ በተግባር የአፍሪካ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት”

ክቡር ሩስላን ናሲቦቭ ራፋኤል (በኢትዮጵያ የአዘርባጃን ባለሙሉ ሥልጣንና ልዩ...

የማሰብ ስንፍና በኤአይ (AI) ዘመን

ግዮን መጽሔት :-   በታሪክ ዘመናት ሁሉ የሰው ልጅ...

ክልሎች መንግስታቸውን መቼ ይመሰረታሉ?

ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጨረሻ የተደረገውን ሰባተኛውን ዙር ምርጫ...

ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎችን የደገፈው የሰብአዊ እርዳታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

  ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በግጭት፣ በድርቅ፣ በቦታ መፈናቀል እና ሌሎች...