ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

Date:

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።

ዛሬ በተካሄደው የ800 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ አበበ በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያውን አሳክቷል።

አትሌቱ ውድድሩን በ1 ደቂቃ 48 ሰከንድ ከ99 መቶኛ ሰከንድ በመጨረስ አሸናፊ ሲሆን

በዚህም ኢትዮጵያ በውድድሩ ያገኘችው የወርቅ ሜዳሊያ ቁጥር ወደ አራት ከፍ ብሏል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...

ኢትዮጵያ እስከ 2028 ዓ.ም. ድረስ 4 ሚሊዮን ገበሬዎችን በዲጂታል ለመመዝገብ አቅዳለች

ኢትዮጵያ እስከ 2028 ዓ.ም. ድረስ አራት ሚሊዮን ገበሬዎችን በአገር...