የተሰረቀ ዕቃ በቅናሽ ዋጋ መግዛት ወይም ይዞ መገኘት እስከ 3 ዓመት እስራት ያስቀጣል

Date:

በርካሽ ዋጋ የተሰረቁ ስልኮችን፣ ላፕቶፖችንና ሌሎች ዕቃዎችን መግዛት፣ የተሰረቀ መሆኑን ሳያውቁ በቅን ልቦና ቢገዙም እንኳ እንደ ሕጉ አግባብ እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት ሊያስቀጣ እንደሚችል የሕግ ባለሙያውና ጠበቃ አቶ ጥጋቡ ደሳለኝ ገልጸዋል።

አንዳንድ ሰዎች የተሰረቁ ዕቃዎችን በርካሽ ዋጋ ከሚሸጡ አካላት በመግዛት አትርፈው ለመሸጥ ሲሞክሩ ይስተዋላል። በተመሳሳይም አንዳንዶች ዕቃዎቹ ሕጋዊ ምንጭ ያላቸው መሆናቸውን ሳያረጋግጡ በቅናሽ ዋጋ ስለቀረቡ ብቻ ይገዛሉ።

በሕግ ፊት “የተሰረቀ መሆኑን አላውቅም ነበር” የሚል ምክንያት በራሱ ከተጠያቂነት ነጻ እንደማያደርግ ባለሙያው አስረድተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በኢትዮጵያ በዓመት ከ18ሺህ በላይ ሴቶች በጡት ካንሰር ይጠቃሉ ተባለ

ጤና ሚኒስቴር  ከለሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር የጡት ካንሰር...

35ኛው ዓለም አቀፍ የስኳር ህመም ቀን ተከበረ

በዝግጅቱ ላይ የስኳር ህመምን ለመከላከል ቅድመ ምርመራን፣ ጤናማ አመጋገብንና...

በኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማእከል

መገናኛ ብዙሃን ሕጋዊ እና ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት መወጣት እንዲችሉ...

የኢትዮጵያ ቅርሶችን ከሕገወጥ ዝውውር ለመጠበቅ ዲጂታል የምዝገባ ሥርዓት ሊዘረጋ ነው

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የሀገሪቱን ታሪካዊ፣ ባህላዊና አርኪኦሎጂያዊ ቅርሶች ለመጠበቅና...