2ኛው የኢትዮጵያ አየር ኃይል 10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ።
ሩጫው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. አየር ኃይል የተመሰረተበትን 91ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለማክበር ከተዘጋጁ የተለያዩ ዝግጅቶች አንዱ ሲሆን፣ “በድል እና በመስዋዕትነት የደመቀ የኢትዮጵያ ሰማይ አለኝታ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
የአየር ኃይሉ 91ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እስከ ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም. በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደሚቀጥል ዘግቧል።
