በሰው መሆን ይስማው ፕሮዲውስ የተደረገው ተወዳጅነቱን ጠብቆ የቆየውና የአሜሪካዊው የፊልም ሰው ውዲ አለን ድንቅ ፈጠራ በሳሙኤል ተስፋዬ ተተርጉሞ እና ተዘጋጅቶ በሀረገወይን አሰፋ ተስፉ ብርሀኔ ቢንያም ወርቁ ሳሙኤል ተስፋዬ አንዱአለም ካሳሁን ሄኖክ በሪሁን እታፈራሁ መብራቱ የምስራች ግርማ ፀደይ ፋንታሁን ሀና ጌትነት በድምቀት ለህዝብ እየቀረበ ይገኛል።
አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ ቅዳሜ 11: 30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ያገኙታል።
ታሪኩም መድረኩም ይሽከረከራል
የህይወትን ገጽታ ፊት ለፊት ያሳይዎታል እጅግ አዝናኝ ተወዳጅ ቴአትር።
ቅዳሜ 11 : 30
