“የወንጀል ድርጊት ተፈጽሟል” ኪም ጁንግ ኡን

Date:

ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሳምንት በሙከራ ላይ የነበረ የጦር መርከብ መፈንዳቱን ተከትሎ ሶስት ከፍተኛ ባለስልጣናትን አሰረች፡፡

የሀገሪቱ ማዕከላዊ ወታደራዊ ኮሚሽን እንዳስታወቀው  ተጨማሪ ጉዳት ሳይደርስ አደጋውን እንደተከላከለ ነው ፡፡

የፒዮንግያንግ ባለስልጣናት ሶስቱን ሰዎች በቁጥጥር ስር ካደረጉ በኋላ ተጨማሪ ምርምራ እያደረጉ መሆናቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡

ባለስልጣናቱ የአደጋውን መንስኤ ባይነገሩም ሶስቱን ባለስልጣናት  ተጠያቂ አድርገዋቸዋል ተብሏል፡፡

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጁንግ ኡን በሰጡት መግለጫ  ክስተቱ የወንጀል ድርጊት (criminal act) ፍጹም ግዴለሽነት የታየበት እና ሀላፊነት የጎደለው ሲሉ ተችተውታል፡፡

Nbc_Ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...