“እስራኤል ተሳስታለች” ሩሲያ

Date:

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት እስራኤል በኢራን ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ማውገዙን አስታወቀ፡፡ 

ሞስኮ ጥቃቱን አስመለክቶ በሰጠችው መግለጫ በኢራን ሉዓላዊነት ላይ የተቃጣ ድርጊት ነው ስትልም ኮንነዋለች፡፡ 

ጥቃቱ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሀይል ተቆጣጣሪ ተቋም ጉዳዩን እየመረመረ ባለበት ሰዓት የእስራኤል ጥቃት ያልተገባ ነው ብላለች ሞስኮ፡፡ 

በቀጠናው ላይ ሰላም እንዲመጣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥረት እያደረገ ባለበት ሰአት የኔታንያሁ መንግስት የፈጸመው ደርጊት ተቀባይነት የለውም ስትል ሩስያ አጋርነቷን ለኢራን አሳይታለች ተብሏል፡፡ 

ዘገባው የአር ቲ ኒውስ ነው

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...