ዓለም አቀፍ

በጦርነት እየተናጠች የምትገኘው ዩክሬን  ጠቅላይ ሚኒስቴር  ሾመች

ከሩሲያ ጋር በአውዳሚ ጦርነት ውስጥ የምትገኘው ዩክሬን ከአምስት ዓመታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዩሊያ ስቪሪደንኮን የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር በማድረግ በዛሬው ዕለት ሾማለች፡፡ የሀገሪቱ ፓርላማ ከሩሲያ ጋር ይደረሳል የተባለው የሰላም ስምምነት ተስፋ እየደበዘዘ መምጣቱን ተከትሎ፤ የጦር ጊዜ...

የአውሮፓ ኅብረት በአሜሪካ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረውን የአጸፋ ታሪፍ ለጊዜው አራዘመ

የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ሊየን እንዳስታወቁት፣ የአውሮፓ ኅብረት በአሜሪካ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረውን የ21 ቢሊዮን ዩሮ የአጸፋ ታሪፍ ዕቅድ እስከ ነሐሴ መጀመሪያ ድረስ አራዝሟል። ይህ ውሳኔ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ ኅብረት...

የጉቴሬዝ ቁጣ በእስራኤል ላይ

የመንግስታቱ ድርጅት እስራኤል የሶሪያን ሉዓላዊነት እንድታከብር ጠየቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እስራኤል በደቡባዊ ሶሪያ የፈጸመችውን ጥቃት ተከትሎ ከድርጊቷ እንድትቆጠብ አሳስበዋል፡፡ ጉቴሬዝ ቀጠናዊ ውጥረቱ እንዳይስፋፋ ስጋት አለኝ በሚልም አስጠንቅቀዋል። እስራኤል የሶሪያን ሉዓላዊነት እና ግዛት አንድነት እንዲሁም...

ለማይቀረው የቻይና ወረራ ዝግጅት እያደረኩ ነው

የቻይናን  የጥቃት ስልቶችን ለመመከት በሚል በታይዋን ጁላይ 9 በይፋ የጀመረው ዓመታዊ የሃን ኩዋንግ ወታደራዊ ልምምድ የታላቁ ታይፔ አካባቢ ቁልፍ የሆነዉን ድልድይ ሙሉ ለሙሉ መዝጋቱን እና የከተማው ነዋሪዎች ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ ተሰማ ። የጠላት ኃይሎች...

የአዉሮጳ ሕብረት ሚንስትሮች በእስራኤል ላይ የጋራ አቋም መያዝ ተስኗቸዋል

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ እስራኤል በጋዛ ፍልስጤሞች ላይ በትፈፅመዉ በደል ምክንያት ሕብረቱ በእስራኤል ላይ መዉሰድ ሥላለበት ርምጃ እየተነጋገሩ ነዉ። ብራስልስ-ቤልጂግ ዉስጥ ከተሰበሰቡት ሚንስትሮች አብዛኞቹ እስራኤል በጋዛ ፍልስጤሞች ላይ በምታደርሰዉ በደል ሕብረቱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች