ዜና

የሐረሪ ክልል ተሿሚዎች

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ አቶ ኦርዲን በድሪ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ  ሰይሟል:: በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቅራቢነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሿሚዎች ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አጠናቋል። በዚህም መሰረት፦ 1ኛ ወ/ሮ ሮዛ ኡመር-...

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ተሿሚዎች

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ  አቶ አሻድሊ ሀሰን ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ  ሰይሟል:: በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቅራቢነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሿሚዎች ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አጠናቋል። በዚህም መሰረት፦ 1. ጌታሁን አብዲሳ፦...

የጋምቤላ ክልል ተሿሚዎች

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ አለሚቱ ኡሞድ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል:: በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቅራቢነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሿሚዎች ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አጠናቋል። በዚህም መሰረት፦ 1.ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡ የክልሉ ምክትል...

ከዓለም አቀፍ ቃል ኪዳን ወደ ተግባራዊ ፍትሕ

ከ15ኛው የተመድ የወንጀል መከላከልና የወንጀል ፍትሕ ኮንግረስ የተነሳ አስተያየት በክብርት መሠረት ስዩም፣ ዓለም አቀፍ የሕግ ጠበቃ በአቡዳቢ በተካሄደው 15ኛው የተባበሩት መንግሥታት የወንጀል መከላከልና የወንጀል ፍትሕ ኮንግረስ በInternational Association of World Peace Advocates (IAWPA) በኩል በተሳታፊነት መገኘት...

የአፋር ክልል ተሻሚዎች

የአፋር ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ እና መስራች ጉባዔውን በማካሄድ ምክር ቤቱ በመስራች ጉባዔው አቶ አወል አርባ ኡንዴን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ በድጋሚ መርጧል። የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ በዚህም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች