ማስታወሻ

አልሞ ተኳሹ፣ የካራማራው ጀግና  ዓሊ በርኬ ሲታወስ!

“ጠላትን ቆጣሪ ልክ እንደኮርኬ ታንክ ማራኪ ጀግና ዓሊ በርኬ” በእጅ ቦንብ የጠላንትን ታንክ ላንቃ ያዘጋ፣ ታንክ ማራኪ፣ በካራማራ የድል ኒሻን፣ የሻለቃ ባሻ መዓረግም ተሸላሚው ዓሊ በርኬ ባሳለፍነው ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል።...

ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ ሲታወሱ

ከእዝራ እጅጉ/ተወዳጅ የሚድያ እና የኮሚኒኬሽን ማእከል     እንደ በር መግቢያ    ጊዜው ግንቦት 2005 ዓ.ም  ነበር፡፡ የዛሬ 10 ዓመት መኾኑ ነው፡፡ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምሥረታ ዙርያ አንድ ሰው ቃለ-ምልልስ ማድረግ እፈልግ ነበርና ወዳጄ የሕግ ምሁሩ ጋሽ...

እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ  (ከ1915-2015 ዓ.ም)

ሰርፀ ፍሬስብሐት በሀገራችን ሙዚቃ ውስጥ ያለው የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣  በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ አቀናባሪነት እንዲያም ሲል፣ በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ፣ እስከ ዛሬ ለማየት ባልታደልንበት ኹኔታ፤ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ ግን፤ የመጀመሪያ ቅድምና ይዘው፣...

የብዝኃ ሕይወት ሊቁ ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር

(1932 - 2015 ዓ.ም) በብዝሃ ሕይወት ሳይንቲስትነት አንቱታን ያተረፉት ሎሬት፣ ዶ/ር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ባደረባቸው ሕመም በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪ እና ተከራካሪ የነበሩት ዶ/ር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ከአባታቸው ከቄስ ገብረእግዚአብሔር ዮሐንስ እና ከእናታቸው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች