ማኅበራዊ ጉዳይ

ለትግራይ የትምህርት ትንሣኤ የተቀመጡ ፖሊሲዎች

በትግራይ ክልል የትምህርቱን ዘርፍ መልሶ ለመገንባት የሚከተሉት የፖሊሲ አማራጮች የቀረቡትን የድርጊት መርሀግብሮች ተግባራዊ ለማድረግ አማራጭ ስልቶችን ያስቀምጣሉ፡፡ የፖሊሲ አማራጭ 1፡ በትግራይ ክልል አስቸኳይ የትምህረት ቤት ምገባ ፕሮግራም ግባራዊ ማድረግ እድሎች፡- የተሻሻለ የተማሪዎች ተሳትፎና ምዝገባ እንዲኖር ያስችላል፡- የትምህርት...

በትግራይ የትምህርቱ ዘርፍ እንዴት ያገግም?

(ጥናት የገለጣቸው እውነቶች) በዳንኤል መኮንን ይልማ መግቢያ የትግራይ ክልል ትምህርት ዘርፍ ለሁለት አመታት በተካሄደው አውዳሚ ጦርነትና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ባስከተሉት ጥምር ጉዳት በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በመዳከር ላይ ይገኛል፡፡ የትምህርት ስርአቱ በተራዘመው ጦርነት ምክንያት ጭርሱኑ የመንኮታኮት አደጋ ተጋርጦበት...

‹‹እንደ እኔ በሕይወት ለውጥ ለማምጣት ከፍታን ይቀላቀሉ››

ዲቦራ በሱፈቃድ ዲቦራ በሱፈቃድ ትባላለች፡፡ ኑሮዋን በሀዋሳ ከተማ ያደረገች ጠንካራ የ23 ዓመት ወጣት የአካል ጉዳተኛ ናት። ዲቦራ ዕድሜዋ ለትምህርት ሲደርስ ትምህርት መማር የጀመረች ቢኾንም፣ የቤተሰባቸው ዋና የገቢ ምንጭ በሆኑት አባቷ ሞት ምክንያት ግን፣ የገንዘብ እና...

‹‹እንደ እኔ በሕይወት ለውጥ ለማምጣት ከፍታን ይቀላቀሉ››

ዲቦራ በሱፈቃድ ዲቦራ በሱፈቃድ ትባላለች፡፡ ኑሮዋን በሀዋሳ ከተማ ያደረገች ጠንካራ የ23 ዓመት ወጣት የአካል ጉዳተኛ ናት። ዲቦራ ዕድሜዋ ለትምህርት ሲደርስ ትምህርት መማር የጀመረች ቢኾንም፣ የቤተሰባቸው ዋና የገቢ ምንጭ በሆኑት አባቷ ሞት ምክንያት ግን፣ የገንዘብ እና...

ቦይንግ ክስ ካቀረቡ ተጎጂ ሁለት ቤተሰቦች ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

ኩባንያው ከስድስት ዓመት በፊት በደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ተጎጂ ቤተሰቦች የቀረበበትን ክስ በስምምነት የፈታው ከችሎቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደሆነ ሮይተርስ የቦይንግ እና የተጎጂ ቤተሰቦችን ጠበቆች ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ቦይንግ በአውሮፕላን አደጋው ሕይወታቸውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች