ማኅበራዊ ጉዳይ

‹‹የንግዱን ማኅበረሰብ ተግዳሮቶች ለመንግሥት ማሳየት እንፈልጋለን›› ሃይማኖት ጥበቡ

ሃይማኖት ጥበቡ ይባላሉ፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር መድረክ የፓን አፍሪካ የንግድ ኢንዱስትሪ ም/ቤት አስተባባሪ ናቸው፡፡ በቅርቡ የሚካሔደው የመንግሥት እና የንግዱ ዘርፍ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ምን ይዘት ይኖረዋል? በዚህ ፕሮግራም የሚጋበዙ አካላትስ በየትኛው ዘርፍ የተሠማሩ ናቸው?...

የኢንዱስትሪ ልማት፣ ከሥራ ዕድል ጋር ይሰናሰል!

በክቡር ገና ከ1970ዎቹ ወዲህ ባለውና ዛሬ ድረስ በምናየው እያንዳንዱ የሀገራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ውስጥ የማኑፋክቸሪንጉ ዘርፍ ከ18-20% በላይ የሚኾነውን ድርሻን ይወስዳል። በዚህም ሳቢያ፣ የበርካታ ሀገራት መንግሥታት በልማት እቅዳቸው ውስጥ የማኑፋክቸሪንጉን ዘርፍ የትኩረት ነጥባቸው አድርገውታል። በጥር 2023...

‹‹ከባለሙያዎች በርካታ የማበረታቻ አስተያየቶች ደርሰውናል›› ቤተልሔም ተስፉ

ከግንቦት 2 እስከ 6 ቀን 2015 ዓ.ም 17ኛው የአዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ተካሒዷል፡፡ በፌስቲቫሉ በሰብዓዊ መብት ዙሪያ የሚያጠነጥኑ የተለያዩ ፊልሞች ለእይታ በቅተዋል፡፡ በመክፈቻ እና በመዝጊያ ሥነ ሥርዓቱም አቶ ክቡር ገና፣ በኢትዮጵያ የኢጣሊያ አምባሰደርን ጨምሮ...

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) እና አዝጋሚው የአፍሪካ የወል ገበያ ጉዞ!

አፍሪካ ውስጥ አንድ የወል ገበያን የመፍጠር እንቅስቃሴ ታሪክ የተጀመረው በ1963 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከተቋቋመ በኋላ ነበር። ነጻ የወጡ አዳዲስ የአፍሪካ ሀገራትን አሰባስቦ የተመሠረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት፣ በአፍሪካ ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ውሕደትን የመፍጠር ትልም ነበረው።...

ነገሮች በዚህ መንገድ መከናወን የለባቸውም!

በክቡር ገና እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ፤ መልካም በዓል!  የኢትዮጵያ መንግሥት የክልል ልዩ ኃይሎችን ትጥቅ ለማስፈታት ወይም በእነሱ አገላለጽ መልሶ በማደራጀት ወደ አንድ ብሔራዊ ኃይል ለማካተት ወስኗል። ይኽንን ውሣኔ አስመልክቶ የአማራ ኃይሎች በመንግሥት የተላለፈው ውሣኔ ሽፋኑ መልሶ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች