ማኅበራዊ ጉዳይ

ነገሮች በዚህ መንገድ መከናወን የለባቸውም!

በክቡር ገና እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ፤ መልካም በዓል!  የኢትዮጵያ መንግሥት የክልል ልዩ ኃይሎችን ትጥቅ ለማስፈታት ወይም በእነሱ አገላለጽ መልሶ በማደራጀት ወደ አንድ ብሔራዊ ኃይል ለማካተት ወስኗል። ይኽንን ውሣኔ አስመልክቶ የአማራ ኃይሎች በመንግሥት የተላለፈው ውሣኔ ሽፋኑ መልሶ...

ድንበር ተሻጋሪ ሴት ነጋዴዎች በአፍሪካ!

ፓን አፍሪካን ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ከኢንዱስትሪ ሼርድ ቫሊው አፍሪካ ጋር በጋራ በመሆን በመጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም “International Livestock Research Institute (ILRI)” ግቢ ውስጥ ‹‹የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ለንግድ ማህበረሰብ የሚሰጠው ጠቀሜታ›› በሚል...

መደበኛ ያልሆነውን የኢኮኖሚ ዘርፍ ወደ መደበኛነት ለመቀየር የሁሉንም  ወገን ትብብር ይጠይቃል!

ከእሸቱ ደስታ መደበኛ ያልሆነው የኢኮኖሚ ዘርፍ ጠቃሚ እንዲሁም አነጋጋሪ ሚና በብሔራዊ ኢኮኖሚ ውስጥ እንዳለው ይታወቃል፡፡ መደበኛ ያልሆነው ክፍለ ኢኮኖሚ አነጋጋሪ የሆነበት ምክንያት በመንግሥት የማበረታቻ ሁኔታ ስላልተዘረጋለትና በማበረታቻ ማዕቀፍ ውስጥ ስላልተካተተ ነው፡፡ በሌላ በኩል ይህ ዘርፍ...

አፍሪካን በአንድ የንግድ ሥርዓት የመምራት እርምጃ! 

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የት ላይ ቆሟል? ይፋዊ ከኾኑ መረጃዎች እንደምንረዳው፣ በ2019 በኒያሚ በይፋ የተጀመረው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) 54 የሚኾኑ የአፍሪካ መንግሥታት ተስማምተው የተፈራረሙበት ሲኾን ከ40 በላይ የሚሆኑት ደግሞ በየሀገሮቻቸው አጽድቀውታል...

ለምን ማኅበረሰባዊ ግንኙነት አስፈለገ?

(የአብሮነት ምሥጢር) በአንሃኒስ ተጻፈ በዚህ ዘመን በመሬት አቀማመጥ ወይም በአካል አጠገብ ለአጠገብ በመኾናችን ብቻ ሳይኾን በአካል እሩቅ ከምንለው ሕዝብም ጋር በቅርበት የምንኖርበት ጊዜ ላይ ነን። ከሀገራችን ርቆ ባለ ሀገር ላይ የሚከሰት ክስተት ሩቅ ብለን የምናልፈው ሳይኾን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች