ቆይታ

‹‹አንድ ተማሪ በወደቀ ቁጥር ሀገር እየወደቀ መኾኑን ልንረዳ ይገባል›› አቶ ሀብቴ መስፍን

አቶ ሀብቴ መስፍን የ‹‹ሪቮካፕ ኮፊ ኮርፖሬሽን›› መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡ ከሀገራቸው ከወጡ ዘለግ ያለ ዕድሜን ቢያስቆጥሩም፣ ሀገራቸውንና ወገናቸውን ለማገዝ በሚያስችሉ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች ውስጥ የተሠማሩ ሀገር ወዳድ ዜጋ ናቸው፡፡ በተለይም በርካታ የፖሊሲ ችግር እንዳለበት...

‹‹ድርጊቱ በሃይማኖት አባቶችና በሃይማኖት ሰዎች ጭምር እየተፈጸመ ነው›› ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ (ዘወይንዬ)

የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ ነው፡፡ መምህር ደረጀ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለማችንም ኾነ በሀገራችን እየተስፋፋ የመጣውን የግብረሰዶም እንቅስቃሴ ለማስወገድ እና በድርጊቱ የተጎዱ ዜጎችንም ለመርዳት ከፍተኛ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አንዱ...

‹‹የአባቴ ታሪክ እንደ ታሪክ እንዳይወጣ የተደረገው በመንግሥት ነው›› አታመንታ ጽጌ ዲቡ

‹‹እስከ 1980 አባቴ ከሠራቸው ተቋማት ውጪ ተቋም አልተመሠረተም›› ‹‹የኾነውን ሁሉ በጸጋ ተቀበሉ እየተባልን ነው ያደግነው›› ‹‹በሀገራችን ተጠያቂነት እና ይቅርታ የለም›› የመጽሔታችን የዛሬ እንግዳ አታመንታ ጽጌ ዲቡ ይባላሉ፡፡ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የፖሊስ ሰራዊት አዛዥ የነበሩት የብርጋዴር ጀነራል...

“ለውጡ ከተስፋው ይልቅ ፈተናው ያመዘነው በኦሮሞ ልኂቃን ምክንያት ነው”

“ያለ ፕሬስ መንግሥትም ኾነ ሕዝብ ሊያድግ አይችልም” “ሕገ መንግሥቱ ካልተቀየረ ግን ችግሮች አሁንም ይቀጥላሉ” “መንግሥት አሁን የያዘው እሳት የማጥፋት ሥራ ነው” ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ነው፡፡ ክንፉ የህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ የአራት ኪሎን መንበር በተቆናጠጠ...

“ወረራ እየተፈፀመባቸው ባሉ የአፋር አካባቢዎች ምንም ዐይነት የመከላከያ ሠራዊት የለም”

“ወያኔ እስካሁን አፋር ክልልን ከ300 ኪ.ሜ በላይ በወረራ ይዟል” “መንግሥት አማራና አፋርን አግልሎ መደራደሩ የሚያመጣው ፋይዳ የለም” አቶ ገአስ አሕመድ ህወሓት መራሹ የጥፋት ቡድን በአፋር ክልል እና ሕዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ እና ውድመት እያደረሰ ይገኛል፡፡ በዚህም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች