ቢዝነስ ዜና

ስቲሊ አር.ኤም.አይ ላለፉት አራት ዓመታት የፕላቲኒየም ሸልማት ተሸላሚው

የ2017 በጀት ዓመት 7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እና ሽልማት በቅርቡ የተካሄደ ሲሆን 105 ግብር ከፋዮች በፕላቲየም ደረጃ፣ 245 በወርቅ ደረጃ እንዲሁም 350 ግብር ከፋዮች ደግሞ በብር ደረጃ በድምሩ 700 ግብር ከፋዮች እውቅና እና...

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ፋብሪካ ይገነባል

በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ፋብሪካ ለመገንባት ከአውሮፓ ኩባንያ ጋር ስምምነት መደረሱ ተዘግቧል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በረኦ ሐሰን፣ መቀመጫውን አውሮፓ ካደረገው ባትስዋፕ አውቶሞቲቭ ኃላፊዎች ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ተወያይተዋል። ትብብሩ አዲስ አበባ ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ማምረቻ ፋብሪካ...

የመጀመሪያውን ትራንስፎርሜሽናል ባንክ ዕውቅና ማግኘቱ ታወቀ

በስርዓተ ፆታ አካታችነት ምዘና መስፈርት "የኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያው ትራንስፎርሜሽናል ባንክ “መባሉን እናት ባንክ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዓለም ባንክ የሥርዓተ-ፆታ ፈጠራ ጋር በመተባበር ባካሄዱት የ2025 የባንኮች የስርዓተ ፆታ አካታችነት ምዘና መስፈርት መሰረት ነው እናት ባንክ...

​ዘመን ባንክ የ5.87 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አስመዘገበ

​ዘመን ባንክ በ2017 ዓ.ም. የተጠናቀቀውን የሒሳብ ዓመት ባስመዘገበው አስደናቂ የፋይናንስ ውጤት አጠናቋል። ባንኩ ከቀዳሚው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ145 በመቶ ዕድገት በማሳየት 5.87 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አስመዝግቧል። ባንኩ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ላይ 88.6 ቢሊዮን ብር...

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ወደ ውጪ ሃገር ለሚላኩ ጭነቶች የስሪት አገር ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰጠ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ስምምነት መሠረት ለመጀመሪያ ጊዜ የስሪት አገር ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሰጥቷል። ሰርተፊኬቱ ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካ እና ኬኒያ የኢትዮጵያ ምርት የሆኑ እቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት መሰረት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች