ቢዝነስ ዜና

የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሚዲያ ባለሙያዎችን የመመዝገብም ሆነየሙያ ማረጋገጫ የመስጠት ተግባርና ኃላፊነት አልተሰጠውም ተባለ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት፣ ለጋዜጠኞች የሙያ ማረጋገጫ ለመስጠትና የጋዜጠኞች ምዝገባ ለማከናወን ውይይትና እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ፤ የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት፣ ጋዜጠኞችና የሙያ ማህበራት ጉዳዩን በተመለከተ የሕጋዊነት ጥያቄና ስጋቶቻቸውን በማቅረብ ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን...

የኢትዮጵያ እና የቻይና የሁለትዮሽ ንግድ 3.55 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ደርሶ ነበር

በቻይና የጉምሩክ አጠቃላይ አስተዳደር መረጃ መሠረት የሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ የንግድ ልውውጥ ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ17.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። በቤጂንግ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው እያደገ ለመጣው የሁለቱ ሀገራት የንግድ ግኑኝነት የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ ወሳኝ...

Commercial Bank of EthiopiaExchange Rate Applicable for Tuesday, April 08, 2025

አቢሲንያ ባንክ ከ349 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር በላይ ብድር አቀረበ

አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመፍታትና የገቢ ንግድን ለመደገፍ በበጀት  ዓመቱ 349 ሚሊየን 943 ሺህ 588 የአሜሪካ ዶላር ብድር ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ለደንበኞች ካቀረበው የምንዛሪ ድልድል ውስጥ በ3ኛው ሩብ ዓመት ከ1 ሺህ በላይ ደንበኞች ወደ...

የመንግሥት ዕዳ አንድ ትሪሊዮን ብር አለፈ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበው ሪፖርት፣ በአጠቃላይ ካለው የብድር ክምችት አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ የመንግሥት መሆኑን አስታወቀ። መጋቢት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች