ብዝሃ ሃይማኖት

ሸህ ዑመር ገነቴ!!!

እንዲህ ወደ ደገር…እንዲህ ወደ ገታ…ደግሞም ወደ ዳና፤ጫሌ ገንደጎራ፤የተሰየማችሁ፤ሰው መሆን…..ሰው መውደድ፤የሚለውን ኪታብ፤ ውሉን የቀራችሁ፤በሸዋ ከተማ፤ያገር ዋርካ ሲወድቅ ከቶ ምን አላችሁ??? የቦረናው አሊም የገነቴው ማርዳ፤የደጋጎቹ ልጅ ፤የወሎ አይነ ኩሌ፤ቁመናው ዠርጋዳ፤ፈትፍቶ ሚያጎርሰው ፤ኢልም እንደ ፍሪዳ፤የተሽሞነሞነው፤ከታች በሃድራው ቤት፤ከላይ በዋሪዳ፤አማናውን...

እንኳን ሰው ሰማዩም አለቀሰላቸው

በተለምዶ ጥቅምት ወር ብረድ እንጂ እምብዛም ዝናብ አይታይበትም። ይኸውና ክቡር አባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ሙፍቲ በስጋ ተለይተውን ቅድስት ነፍሳቸውን ወደ ጀነት፣ ክቡር ሰጋቸውን ደሞ ወደ ምድር በሚመለስበት ቀን “ ሰማዩም አለቀሰላቸው።” ( ሰማዩ ዝናቡን...

የሙፍቲ ቀደምት ፎቶግራፍ

ይህ ፎቶግራፍ የተነሳው በ1965/1966 ሲሆን በፎቶው የሚታዩት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ጉባኤ መስራች አባቶች ናቸው። በታችኛው ረድፍ ላይ ቆመው ከሚታዩት አባቶች መካከል (ከግራ ወደ ቀኝ) የመጀመሪያው ሰው (ጥቁር መነጽር ያደረጉት) የገለምሶው ሓጂ አሕመድ ኑሬ...

አገር ጥቁር ትልበስ!

ቃለ መጠይቅ የማድረግ እድል ሳገኝ ኢቲቪ ገብቼ ዓመትም አልሆነኝ። ገና አዲስ ማይክ ያዥ ነበርሁ። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓል ነበርና ስለመንዙማ ለመስራት እሳቸውን ደውዬ በመኖሪያ ቤታቸው ስርዓቱን ለመከወን ፍቃደኛ ሆኑ። ደረስን። ሌሎች አባቶችን ሰብስበው ተቀበሉን። የሃይማኖት በዓላትን መስራት...

ታላቅ አረጋዊ ፣ የበሳል አእምሮ ባለቤት፣ አገርን የሚወዱ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ኅልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ። "እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም"...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች