ብዝሃ ሃይማኖት

የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በመጀመሪያው ቀን በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል

በአመት ሁለት ጊዜ በጥቅምት ወር የሚካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በኢትዮጵያ ትላንት ካዋላ የማርያም መቀመጫ በሆነችው ካዋላ ታስቦ ይውላል። የመጀመሪያውን ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 12 ባካሄደው ስብሰባ 16 አጀንዳዎችና የመወያያ ነጥቦች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግበት አረጋግጧል። ረፋድ ላይ ወይም...

ድምጽ ሳያሰሙ የእንባ ዘለላዎችን አፍስሰዋል

በሽኝት ሂደት ከታዩ አንጀት የሚበሉ ትእይንቶች መካከል አንዱ የኦርቶዶክስ አባት የአባ ማቲያስ መንሰፍሰፍና ለቅሶ ነበር። ድምጽ ሳያሰሙ የእንባ ዘለላዎችን አፍስሰዋል። አባ ማቲያስ ከሙፍቲ ጋር በቅርበት የሰሩ ስለሆኑ በዚያ ታላቅ ሰው ስብዕና ውስጥ የታመቀውን እዝነት፣ሰብአዊነት፣ጥበብ፣ለዛና...

የሀገራችን ሰላም መቀዛቀዝ ደግሞ ሌላው ተጨማሪ ጉድለትን እያስከተለብን ነው

በአጠቃላይ በዚህ ዓመታዊ ቅዱስ ጉባኤ የተገኛችሁ በሙሉ፤የጎደለብንን እየሞላ አገልግሎታችንን እያቃና ከዚህ ላደረሰን፣ ይህንን ዓመታዊና ሐዋርያዊ ጉባኤያችንን ለማካሄድም ለሰበሰበን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ምስጋና እናቀርባለን፡፡ “ወእፌጽም ታሕጻጸ ሕማሙ ለክርስቶስ በሥጋየ በእንተ ሥጋሁ እንተ ይእቲ ቤተ ክርስቲያኑ፡- ስለ አካሉ...

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጽሟል፡፡ በሥርዓተ ቀብሩ የሃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ኡለማዎች፣ ደረሳዎች፣ ኡስታዞች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ከ2010 መጋቢት እስከ ግንቦት ወር 2014 ዓ.ም...

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስክሬን ሽኝት በሚሊንዬም አዳራሽ ተካሂዷል

የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀስላሴ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ፣ የጠቅላይ ምክርቤቱ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ፣የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች ፣የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዑለማዎች ፣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች