ቴክኖ-ቢዝ

ኢትዮጵያ እና 29 ሀገራት የዓለም አቀፍ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ትብብር መሰረቱ

በሻንጋይ እየተካሄደ ባለው የ2026 የዓለም አቀፍ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጉባኤ (WAIC) ዋዜማ ላይ ሐሙስ ዕለት በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ስምምነቱን በኢትዮጵያ ስም ፈርመዋል። በጠቅላላው 29 ሀገራት የፈረሙት የዚህ አዲስ ነፃ መንግሥታዊ...

በዩኬ ለ16 እና 17 ዓመት ታዳጊዎች በምሽት ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሰዓት እላፊ ገደብ ሊጣል ነው

በዩናይትድ ኪንግደም ከ16 ዓመት በላይ የሆኑ ታዳጊዎች የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የምሽት የሰዓት እላፊ የሚጥል ዕቅድ ወጣ። ታዳጊዎቹ የአካውንታቸውን መለያ በማስተካከል ግን እግዱን ማለፍ ይችላሉ። የሰዓት እላፊ ደገቡ እንደ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ዩቱዩብ የመሰሉ መተግበሪያዎች ለ16...

የፈረንሳዩ ካናል ፕላስ መልቲ ቾይስን በ3 ቢ. ዶላር ጠቅልሎ ገዛው

ታዋቂው የፈረንሳይ የሚዲያ ግዙፍ ኩባንያ ካናል ፕላስ፣ የዲኤስቲቪ እና የጎቲቪ የላይኛው ኩባንያ የሆነውን የደቡብ አፍሪካውን መልቲቾይስን በ3 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ያደረገውን ስምምነት በይፋ አጠናቋል። ይህ ግዙፍ ግዢ መጠናቀቁን ተከትሎ፣ መልቲቾይስ ሙሉ በሙሉ የካናል ፕላስ እህት...

በሮቦቶች ብቻ የሚተዳደር የአለማችንን የመጀመርያውን ሆቴል

ቻይና በፈረንጆቹ 2027 ሙሉ በሙሉ በሮቦቶች ብቻ የሚተዳደረውን የዓለማችንን የመጀመሪያውን ሆቴል በጓንግዶንግ ግዛት ለመክፈት አቅዳለች። የዚህ ታሪካዊ ፕሮጀክት የሙከራ ትዕይንት በ2026 መገባደጃ ላይ የሚጀመር ይሆናል። በታዋቂው "ፑዱ ሮቦቲክስ" ኩባንያ የሚገነባው ይህ ሆቴል፤ ለእንግዶች መስተንግዶ፣ ለክፍል አገልግሎት፣...

በቻይና የሙቀት ማዕበልን ለመቋቋም የተዘረጋው የውሃ ማፍሰስ ቴክኖሎጂ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ ሆኗል!

በአውሮፓና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች አስከፊ የሙቀት ማዕበል በተከሰተበት በዚህ ወቅት፣ በቻይና የመኖሪያ መንደሮች ውስጥ የተዘረጉ አስደናቂ ከቤት ውጪ ማቀዝቀዣ ሥርዓቶች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የብዙዎችን ቀልብ እየሳቡ ይገኛሉ። በተለይም ሰፊ የመኖሪያ ሕንፃዎች ግቢዎችን፣ መናፈሻዎችንና የእግር መንገድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች