ዋናው ጤና

የአፍ ዉስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis)

የምላስ ነጭ መሆን መንስኤው ካንዲዳ ከሚባሉ ዩስት ሲሆን የምላስ መንጣት ደግሞ ካንዲዲያሲስ ይባላል፡፡ ካንዲዳ ለሰውነታችን እጅግ ጠቃሚ ናቸው ነገር ግን ከመጠን በላይ በሚያድጉበት ወቅት ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራሉ።  መንስኤዎቹን፡- • የበሽታ የመከላከል አቅም መዳከም • ለረጅም ጊዜ አንቲባዮቲክ...

የኮሶ በሽታ

የኮሶ በሽታ ከተለያዩ የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ቲንያ ሳጂናታ ይባላል። በሽታው ሰውን የሚይዘው ያልተመረመርና ጥሬ ወይም በደንብ ያልበሰለ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ...

ቋቁቻ (Pityriasis versicolor) ምንድነው?

ቋቁቻ የተለመደና በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ የቆዳ ህመም ነው፡፡ የተለያዩ ምልክቶች ያሉት ሲኾን ቋቁቻ በአብዛኛው ጀርባ፣ አንገት፣ ደረትና የላይኛው የእጃችን ክፍል አካባቢ ይወጣል፡፡ ጠቆር ያሉ (hyper pigmented)፣ ነጣ ያሉ (hypo pigmented) አንዳንዴም ቀላ ያሉ ክብ...

ሱስ ምንድነው?

ሱስ ማለት አንድን ነገር፣ ተግባር፣ እጽን፣ በተደጋጋሚ ተጠቅሞ ነገር ግን ማቆም አለመቻል ባለመቻላችን አካላዊ ፣ ስነ ልቦናዊ ፣ እንዲሁም ኢኮኖምያዊ ጉዳት እና ተጽእኖ ሲያሳድር ነው። ሊታዩ የሚችሉ ምልክቶች መተው አለበት የተባለውን ነገር አብዝቶ ለማድረግ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች