ዓለም አቀፍ

መጪውን የዓለም ፖለቲካል ኢኮኖሚ የሚበይነው ብሪክስ!      

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በበርካቶች ዘንድ አሜሪካ የምትኩራራበትን ግዙፍ ኢኮኖሚ የሚንድ፣ ዶላርን ከተራ ወረቀት የሚያስቆጥር ባላንጣ ‹‹ሳይመጣባት አይቀርም›› የሚለው ድምጽ ጎላ እና ገፋ ብሎ መሰማት ጀምሯል፡፡ ይኽ ባላንጣ ሥሙ ‹‹ብሪክስ›› ይሰኛል፡፡ ‹‹BRICS›› የሚለው ቃል አምስቱ...

ዳግም የተቀሰቀሰው የቻይና እና የታይዋን ፍጥጫ

ከሰሞኑን የታይዋን ምክትል ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሌይ በአሜሪካ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ምክትል ፕሬዝዳንቱ በኒውዮርክ እና ሳንፍራንሲስኮ ያደረጉት ጉብኝት ታዲያ ቻይናን አስቆጥቷል። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የዊሊያም ሌይ ጉብኝት የሀገሪቱን ሉአላዊነት የተዳፈረ ነው ብሏል። ሌይ...

ፑቲን እና ሞገደኛው የቺቺኒያ ፕሬዝዳንት!

ከጥቂት ወራት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቺቺኒያ ያልተጠበቀ ጉብኝት አድርገዋል። ከ13 አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቺቺኒያ የተገኙት ፕሬዝዳንቱ ወደ ዩክሬን ለመዝመት ከተሰለጠኑ ወታደሮችም ጋር መገናኘታቸው ተሰምቷል። ፑቲን በዚሁ ወቅት ‹‹እንደናንተ አይነት ወንዶች ይዘን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች