የግዮን እንግዳ

‹‹ጉዳዩ በጎችን የመበተን ጉዳይ በመኾኑ ሰማዕትነትን ይጠይቃል››

መምህር ንጉሤ ግርማ (የወልዳ ዳንዲ አቦቲ ሰብሳቢ) ያለንበት ወቅት አንጋፋዋ እና ታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕልውናዋን የሚፈታተን ዐዲስ መልክ ያለው አደጋን እያስተናገደች የሚገኝበት ነው፡፡ ይኽንን ተከትሎም ከሃይማኖቱ አባቶች አንስቶ መላው ምዕመን ያጋጠመው ችግር የቤተክርስቲያኒቱን ሕላዌ...

‹‹የደብረብርሃኑ ኤክስፖ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ኤክስፖዎች ይለያል›› አቶ አሰግደው ሽመልስ

በቅርቡ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ በኾነችውና የሰፋፊ ኢንቨስትመንቶች ማዕከል እየኾነች በመጣችው ደብረ ብርሃን ከተማ ለዐሥር ያህል ቀናት የሚቆይ ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ይዘጋጃል፡፡ ኤክስፖው በኢንዱስትሪ፣ በኢንቨስትመንት፣ በማዕድን፣ በሆቴል፣ በቱሪዝም እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች የተሰማሩ አካላት...

‹‹ከተማዋ ከ81 ቢሊየን ብር በላይ ለኢንቨስትመንት ፈሰስ ተደርጎባታል››

አቶ አሰግደው ሽመልስ በቅርቡ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ በኾነችውና የሰፋፊ ኢንቨስትመንቶች ማዕከል እየኾነች በመጣችው ደብረ ብርሃን ከተማ ለዐሥር ያህል ቀናት የሚቆይ ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ይዘጋጃል፡፡ ኤክስፖው በኢንዱስትሪ፣ በኢንቨስትመንት፣ በማዕድን፣ በሆቴል፣ በቱሪዝም እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች...

“ታይፕራይተር ማጣቴ የአማርኛ ሶፍትዌር ለመሥራት አነሳሳኝ” ኢንጂነር ፍሰሐ አጥላው

የዛሬው እንግዳችን ኢንጂነር ፍሰሐ አጥላው ይባላሉ፡፡ ከልጅነታቸው አንስቶ ልዩ የሥነጽሑፍ ፍቅር እና ፍላጎት ነበራቸው፡፡ በዚህም ሳቢያ ገና በዐሥራ ሦስት ዓመታቸው ቲያትር ለመጻፍ በቅተዋል፡፡ ኢንጂነር ፍስሐ ለረጅም ዓመታት ከሀገር ውጪ ቢኖሩም በትምህርት እና በሰላ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች