ማስታወሻ

“ዝክረ “ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ” የመታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ

የአንጋፋው ምሁር ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ በህይወት የተለየበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የዶ/ር ደረጄጀ ዘለቀ የቅርብ ጓደኞች ያዘጋጁት "ዝክረ "ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ " የመታሰቢያ ፕሮግራም ትላንት ነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራጭ የማረፊያ ስፍራ በልዩ...

ሜ/ጀኔራል መስፍን ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል

እትብታቸው የተቀበረው ከዘርአይ ደረስ፣ ከነአብርሐ ደቦጭ፣ከነ ሞገስ አሰግዶም ፣ የትውል አገር ባሕረ ነጋሽ (ኤርትራ ) ነው ።ሙሉ ሰማቸው ሜ/ ጀኔራል መስፍን ገብረቃልይባላሉ ። ሐገራቸዉን በዉትድርና ሞያ ለማገልገ በእንግሊዝ Royal Military Academy Sandhurst በ1957 ተልከው...

“በጣም ደስ ብሎናል ምኞታችን ሞላ፤አሸንፎ መጣ አበበ ቢቂላ”

ነሐሴ 1/1924 ዓ.ም ጃቶ በተባለች አነስተኛ መንደር ተወለደ። የትውልድ ቀኑ ከ1932ቱ የሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ ጋር መገጣጠሙ ለትንሹ ልጅ ነገውን ያየለት አስመስሎታል። የእናቱ ስም ውድነሽ በነበሩ፣ የአባቱ ስም ቢቂላ ደምሴ ይባላሉ። አበበ በልጅነት ዘመኑ የገና...

የወርቃማው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ምልከት!

አርቲስት መርዓዊ ስጦትአንጋፋው የጥበብ ሰው አርቲስት መርዓዊ ስጦት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ጉልህ አሻራን ካሳረፉ ሁለገብ የጥበብ ባለሙያዎች አንዱ ነበሩ፡፡ አርቲስት መርዓዊ፣ ተተኪዎችን የሚያበረታቱ ፤ በሁለንተናቸው አርአያነትን የተላበሱ፤ ታታሪ የሥነምግባር ሰው፣ ይኽም የተመሰከረላቸው ታላቅና አንጋፋው...

ባለምጡቅ አአምሮው የሕክምና ሰው

ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ በቅርቡ በጥይት ተደብድበው የተገደሉት የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ክፍል ኃላፊ ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ግድያቸው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችን እና የሕክምናውን ማኅበረሰብ አስደንግጧል። "በስንት ዘመን አንዴ የሚፈጠር ልጅ ነው" ሲሉ ዶ/ር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች