ሥነ አዕምሮ

ግብር መክፈያ ጊዜ የሂሳብ ሪፖርት አቀራረብ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት

የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የቅድሚያ ግብር ክፍያ ጊዜን አስመልክቶ አዲስ ማብራሪያ ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ የቅድሚያ ግብር የሚከፈለው በየሦስት ወሩ ሲሆን፣ የጊዜው ስሌት የሚጀምረው የሂሳብ ሪፖርት ከቀረበበት ወር ማብቂያ ጀምሮ ነው። ​ሚኒስትሩ ለገቢዎች ቢሮ...

በየቀኑ አንድ ራሱን የሚያጠፋ ወጣት ወደ ሆስፒታሉ ይመጣል !

በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ዉስጥ 176 ሰዎች ራሳቸውን ማጥፋታቸውን የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል  አስታወቀ። በሆስፒታል የድገተኛ ክፍል ሀኪም ዶ/ር ጓዴ ተዋበ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፥ " ራሳቸው የሚያጠፉ ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ...

አንጎልና ኮምፒዩተር ምን እና ምን ናቸው?

በላይነህ አባተ የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡፡ ከብዙ አመታት በፊት ጎርደን ቴለር “ሰው ማሽን ወይንም ኮምፒዩተር ነውን?” ሲል ጠይቆ ነበር*፡፡...

ከልክ ያለፈ ጭንቀትን አደብ ማስገዛት

ባሳለፍነው ዕትም “የጭንቀት ምንጭ ከወዴት ነው?” በሚል ርዕስ ካስቀመጥነው ሃሳብ ጋር ተያያዥ የሚኾነውን “ፎቢያን የማባረር” ጉዳይ በተመለከተ ጥቂት ነገር አንስተን ወደዛሬው ከልክ ያለፈ ጭንቀትን አደብ ማስገዛት እንዴት ይቻላል ወደሚለው ነጥብ እናልፋለን፡፡ ፎቢያን ማባረር ፎቢያ ጉእዝ ነገርን...

‘”በፈተና ያልተፈተሸ ሕይወት ረብ የለሽ ነው”

ፕሌቶ ከሁሉ በፊት ራስህን እወቅላይላ ሠላሳ ዓመቷ  ነው። የአብራኳ ፍሬ የሆኑ ሦስት ልጆች አሏት። ሕይወት ለላይላ ጣእም አልባ ሆናባታለች። ጀምበር ወጥታ እስከትገባ ድረስ መተንፈሻ የላትም፤ባለቤቷ በጋራ በከፈቱት ጋራዥ  ውስጥ ዘወትር ተፍ ተፍ ሲል እርሷ ደግሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች