በዚህ ሳምንት

በመጀመርያ ደረጃ የንግድ ምልክት (Logo) ምንድነው? ሎጎ ማለት የድርጅትን ብራንድ ለምን ያስፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአስርተ አመታት በላይ ሲጠቀምበት የኖረውን የንግድ ምልክት (Logo) በአዲስ የንግድ ምልክት ለመቀየር 600 ሚሊዮን ብር በጀት መድቦ ሲሰራ ነበር:: በዚህም መሰረት ባንኩ አዲሱን የንግድ ምልክት ይፋ የማድረጊያ ሰዓት ላይ ዕቅዱን ሰርዟል:: ምክንያቱ...

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ጦርነት?

ብዙዎች ኢትዮጵያና ኤርትራ በቀጣይ ሊገቡ የሚችሉበት ጦርነትን ተከትሎ ከጀርባቸው ሊሰለፉ የሚችሉ ኃይሎች እነማን ሊኾኑ ይችላሉ የሚለው ጥያቄም ጎላ ብሎ መታየት ይኖርበታል እንደማለት ነው፡፡ በተጨባጭ እንደሚታየው ኤርትራ በቀይ ባሕር ክልል ወሣኝ መልክአምድር ላይ የተሰየመች ሀገር ብትኾንም፣...

አቶ ጌታቸው ረዳ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አመራሮች “በዘረፋ እና በሰዎች ንግድ ላይ ተሳትፈዋል” ሲሉ ወነጀሉ   

የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ አመራሮች “በወርቅ ቁፋሮ እና ንግድ”፣ “የመንግስት ገንዘብ በመዝረፍ” እንዲሁም ”በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሳትፈዋል” ሲሉ ወነጀሉ። አቶ ጌታቸው ረዳ ከፋና ቴሌቪዥን...

በኢትዮጵያ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት አሁንም “በከፍተኛ ጫና” ውስጥ እንደሆነ 14 ሀገራት በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታወቁ 

ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የ14 ሀገራት ኤምባሲዎች፤ በኢትዮጵያ ሀሳብን በነጻነት መግለጽ ላይ ያለው “ከፍተኛ ጫና” መቀጠሉ እንደሚያሳስባቸው ገለጹ። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ተልዕኮ በበኩሉ የፕሬስ ነጻነት አለመኖር “መረጃ የማግኘት መብትን እና የመተቸት ነጻነትን ያጓድላል” ብሏል።ኤምባሲዎቹ...

“ድርቅ” የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ ሀገራትን ለምን ያጠቃል?

ድርቅ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን በተለያየ ዓለም ላይ የሚከሰት ተፈጥሯዊ አደጋ ነው፡፡ የሰው ልጅ ይህን ተፈጥሯዊ አደጋ ማስቀረት ባይችልም መጋፈጥና መቋቋም የሚችልበት ልዕልና ግን አለው፡፡ እንደኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት ደግሞ ይህ ተፈጥሯዊ አደጋ በየጊዜው የሚያጠቃቸው ግንባር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች