ተጋባዥ ፀሐፊ

ሠራተኛ ደመወዝ ጭማሪን በተመለከተ አቶ ሙሼ ምን አሉ

ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ እንዲያድግ ይደረጋል፡፡ ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 እንዲያድግ ይደረጋል፡፡ 3. የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6,940 ወደ ብር 11, 500 እንደሚያሻሽል ዘግቧል። መንግስት የሕዝብን...

ከባርቤዶሷ ጋዜጠኛ ጋር (ኢትዮጵያዊት ነኝ)

ሚክሮን ሮቢንሰን ትባላለች። ባርቤዶሳዊት ጋዜጠኛ ነች። በወጣትነቷ ጥሩ የኃላፊነት ደረጃ ላይ ናት። እዚህ ቬኔዝዌላ ካራካስ ከተማ በነበረ የጋዜጠኞች የልምድ ልውውጥ ላይ ከኢትዮጵያ የመጣሁ መሆኔ ሲነገር ወዲያው መጥታ አናገረችኝ። እራስዋን አስተዋወቀችኝ። ከዚያም እንዲህ አለችኝ:- "የአንተ...

ለካስ ሞትም ይሸነፋል” ሳይሆን”ለካስ ሞትም ይለመዳል መሆን ነበረበት

በየመን አብያን ግዛት 154 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች መሞታቸውንና 74 ስደተኞች ደግሞ የደረሱበት እንዳልታወቀ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ገልጿል። በአጠቃላይ እስከ አሁን ድረስ የ54 ስደተኞች አስክሬን በውቅያኖስ ዳር በተለያየ ቦታ ወድቆ...

ቀብዲ

(በእውቀቱ ስዩም) በዚህ ዓለም ላይ እንደ ዘፋኝ የታደለ የለም፤ አንድ ነጠላ ዜማ ሰርተህ ድርብርብ ህይወት ትኖራለህ፤ ስቴድየም ሙሉ ታዳሚ ታስጨፍራለህ፤ ታዋቂ ዘፋኞች ባንድ መድረክ የሚያገኙት ገንዘብ የኢትዮጵያን ህዝብ አመታዊ በጀት ያክላል ቢባል ማጋነን ይሆናል፤ ዘፋኝ...

አባ መላ

(በእውቀቱ ስዩም) ሰሞኑን ያሜሪካን ፖለቲካ እተነትናለሁ፤ ለጥቂት ቀን ነው፤ ታገሱኝ! ምንድነው የሆነው? ዋናውን ሰውየ ስልጣን እንዲገርብ የረዳው ኤለን ማስክ እሚባለው ቢሊኒየር ነው፤ ዋናው ሰውየ ፕሬዚዳንትነቱን ዳግመኛ ሲረከብ ለኤለን ማስክ ከስልጣኑ ሸርፎ ሰጠው፤ ቢሊኒየሩ ስልጣኑን ተጠቅሞ በወር ደመወዝ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች