ዜና

የታክስ ስወራን ለመግታት በቢራ እና በለስላሳ መጠጦች ፋብሪካዎች ላይ የካሜራ ቁጥጥር ተጀመረ

የገቢዎች ሚኒስቴር ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን እንደ ቢራ፣ የለስላሳ መጠጦች እና የትምባሆ ውጤቶች የሚያመርቱ ፋብሪካዎችን የማምረትና የጭነት እንቅስቃሴ በቀጥታ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ካሜራዎች የመትከል ሥራ ጀምሯል። የአዲሱ እርምጃዎች ቁልፍ ጉዳዮች፦ ⚡️ የመመሪያ ቁጥር 1079/2025 ድንጋጌምርቶች ላይ...

“ለውጥ እና ነውጥ” የተሰኘው መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ አመራር አቶ ግርማ ሰይፉ የተጻፈው ከኢህአዴግ ውድቀት ጀምሮ የነበረውን የለውጥ ሒደት የሚያስዳስስ "ለውጥ እና ነውጥ፤ የአትክልተኛው ማስታወሻ" የተሰኘ ባለ 280 ገጽ መጽሐፍ በ1 ሺህ ብር የሽፋን ዋጋ...

“ውሳኔያችን በ10 ደቂቃ ቢዘገይ ኖሮ፣ሁላችንንም ዛሬ በሕይወት አታዩንም ነበር”

በኔፓል ኑዋኮት ወረዳ በሚገኘው ትሪቡቫን ትሪሹሊ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር የሆኑት ራጄንድራ ዳዋዲ፣ አሰቃቂው ጎርፍ ትምህርት ቤቱን ከመደምሰሱ ከ10 ደቂቃ በፊት ባደረጉት ፈጣን ውሳኔ የ900 ተማሪዎችን ህይወት ታድገዋል። በዕለቱ ከጧቱ 3፡10 ላይ ጎርፍ እየመጣ...

የኢሕአፓ አመራሮች ላይ ፍርድ ቤቱ የ8 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ፈቀደ

​በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራሮችና አባላት ላይ መርማሪ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ በመመርመር፣ ፍርድ ቤቱ የ7 ቀን ፈቅዷል። ​በዛሬው ዕለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የግል የጤና ተቋማትና የፀጥታ አካላት ዓርማውን እንዳይጠቀሙ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር፣ የማኅበሩን ዓርማ ያላግባብ እየተጠቀሙ ነው ያላቸውን የግል የጤና ተቋማት እና የፀጥታ አካላት ማኅበረሰቡን እያሳሳቱ በመሆናቸው፣ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በተቋቋመበት አዋጅ የማኅበሩን ዓርማ ከተፈቀደለት አካል ውጪ መጠቀም ክልክል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች