ማርታ ዓለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ኮከብ

Date:

ማርታ ዓለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ኮከብ አትሌት ሽልማት በሴቶች የመጨረሻ 3 ዕጩዎች ውስጥ ተካተተች

ኢትዮጵያዊቷ ታዳጊ አትሌት ማርታ ዓለማየሁ፣ የዓለም አትሌቲክስ ባዘጋጀው የ2026 የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ሴት ኮከብ ወይም ‘ራይዚንግ ስታር’ ምርጫ የመጨረሻ 3 ዕጩዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች::

​የዓለም አትሌቲክስ ዛሬ ይፋ ባደረገው ዝርዝር ዕጩዎቹ ዘንድሮ ከ20 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ላሳዩት ድንቅ ብቃት እውቅና ለመስጠት መመረጣቸውን አስታውቋል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካን የቴክኖሎጂ ገጽታ ከቀየሩ 100 ሴቶች አንዷ በመሆን ተመረጡ

ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካን የቴክኖሎጂ ገጽታ ከቀየሩ 100 ሴቶች...

ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካን የቴክኖሎጂ ገጽታ ከቀየሩ 100 ሴቶች አንዷ በመሆን ተመረጡ

ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኢትዮ ቴሌኮም...

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን የ1.9 ሚሊዮን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ተጀመረ!

ፈያ የተቀናጀ የልማት ድርጅት (FIDO) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን...

የ2019 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት መውጫና መግቢያ ፈተናዎች ምዝገባ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2019 ዓ.ም. የአጋማሽ ዓመት የከፍተኛ...