ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸንፎ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን  ሆነ !

Date:

ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን   2ለ1 በሆነ  በማሸነፍ  የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል።

የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ መስፍን ታፈሰ እና ሀብታሙ ታደሰ ከመረብ ሲያሳርፉ ለወላይታ ድቻ ካርሎስ ዳምጠው አስቆጥሯል።

ሲዳማ ቡና በሚቀጥለው አመት ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉ ይሆናል።

ወላይታ ድቻ ባለፉት ተከታታይ ሁለት አመታት የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ተሸንፈዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ፈንታዬ በላይነህ የቦስተን ግማሽ ማራቶንን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አሸነፈች

በ2026 የቦስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት...

ስፖርቲንግ ሊዝበን ለክርስቲያኖ ሮናልዶ እናት እውቅና ሰጠ

የፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን ለክርስቲያኖ ሮናልዶ እናት ማሪያ ዶሎሬስ...

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...