ቡርኪናፋሶ ግብረሰዶምን አገደች

Date:


ቡርኪናፋሶ ግብረ ሶዶማዊነትን በሕግ  አገደች የቡርኪናፋሶ መንግሥት ግብረሰዶማዊነት  ከ2 እስከ 5 አመት እሥራት እንዲሁም የገንዘብ መቀጮ የሚያስቀጣ ወንጀል ነው ሲል ደንግጓል።

የውጪ ሀገራት ዜጎች በሀገሪቱ ውስጥ በግብረሰዶማዊነት ተግባር ተጠርጥረው በሕግ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ ቀጥታ ዲፖርት እንዲደረጉ የሀገሪቱ መንግሥት ውሳኔ አሳልፏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...