አርሰናል ፉልሃምን አሸነፈ

Date:

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ፉልሃምን 1 ለ 0 አሸንፏል።

ከባድ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ አርሰናል ፉልሃምን በሜዳው እና ደጋፊው ሲያሸንፍ÷ የማሸነፊያ ግቡን ሊዮናርዶ ትሮሳርድ አስቆጥሯል።

ቀደም ሲል በተደረጉ የሊጉ ጨዋታዎች ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0፣ ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን 2 ለ 0፣ ብራይተን ኒውካስልን 2 ለ 1፣ በርንሌይ ሊድስ  ዩናይትድን 2 ለ 0፣ ሰንደርላንድ ወልቭስን 2 ለ 0፣ ክርስታል ፓላስ እና በርንማውዝ 3 አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...