እነሆ የምስራች ከፊልም አዘጋጁ ይድነቃቸው ጋር

Date:

ታላቁን የፊልም ባለሙያ ስለ ፊልም ምን መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?
🎬🎬🎬   Filmmaker 🎬🎬🎬

ፕሪስቴጅ አዲስ ተወዳጁን እና አንጋፋውን በሀገር ውስጥ በፊልም ሥራዎቹ ፤ በFilm directing እና በድርሰት ዘርፍ የሚታወቀው ስመ-ጥሩ እና አንጋፋው ዳይሬክተር እና ደራሲ ይድነቃቸው ሹመቴን ጋብዟል::

ከዳይሬክተር ይድነቃቸው ሹመቴ ጋር በሚኖረን ቆይታ
👍የሥራ፣
👍የህይወት ልምድ እና
👍የጥበብ ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን፣ ከእናንተ ከወዳጅና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም (July 14) ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።

ፕሪስቴጅ አዲስ ከዳይሬክተር ይድነቃቸው ሹመቴ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል።

አድራሻ፦ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ (ሳችሞ ሴንተር / Satchmo Center) — ከስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ

ቀን፦ ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም (July 14)

ሰዓት፦ ከሰዓት 8:00 (8:00 PM Ethiopian Time / 2:00 PM Local Time)

ማሳሰቢያ፦ ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ሊያደርግ ስለሚችል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።

ከመታወቂያ ጋር መምጣት እንዳይረሳ!


በዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ
https://jazzio.land/register

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...