ከ21 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ትንባሆ መሸጥና መጠቀም አይችሉም

Date:

  • ሲሸጡና ሲጠቀሙ በተገኙ ላይ እርምጃ ይወሰዳል – ባለሥልጣኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን፣ በአዋጅ 11/12 2011 መሰረት፣ ከ21 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ትንባሆ ሲሸጡና ሲጠቀሙ ከተገኙ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡

በባለስልጣኑ የምግብና ጤና ነክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው እንደተናገሩት፤ አዲስ አበባን ከትምባሆ ጭስ ነፃ ለማድረግ በተቀረፀው መደበኛ ቁጥጥር መሰረት፣ የጤና ተቋማትን፣ የህዝብ መሰብሰቢያ ስፍራዎችንና የመንግሥት መስሪያ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ ከትምባሆ ጭስ ነፃ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡

“በትምባሆና በኒኮቲን ምርቶች ላይ የትምባሆ ኢንዱስትሪ ስልቶች ማጋለጥ” በሚል መሪ ቃል ሜይ 31 የዓለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀንን በማስመልከት ከተማ አቀፍ የፀረ-ትምባሆ ንቅናቄ ከሚያዚያ 25 እስከ ግንቦት 23 ቀን 2017 ዓ.ም እየተካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...