የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያርገውን ሳምንታዊ በረራ በእጥፍ አሳደገ

Date:

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያ ሌጎስ ከተማ እያደረገ ያለውን 7 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 14 ሳምንታዊ በረራ አሳደገ፡፡

ይህም ለደንበኞቹ ይበልጥ ምቹ የበረራ አማራጭ መስጠት የሚያስችል መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አሜሪካ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አየር ወለዶቿን መላኳን አረጋገጠች

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ፔንታገን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የእግረኛ እና...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር የሚደረግን ውይይት ውድቅ ማድረጓ ጥልቅ አለመተማመን እንዳለ ያሳያል

ዋሺንግተን ንግግር እየተደረገ መሆኑን ስትገልጽ ቴህራን በበኩሏ ወዲያውኑ ውድቅ...

የቀድሞዋ ርዕሰ ብሔር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የፎርብስ የሕይወት ዘመን ትጋት ተሸላሚ ሆኑ

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ በደቡብ አፍሪካ...