የደቡብ አፍሪካ ፓስፖርት ደረጃ ከሶማሊያ ፓስፖርት በታች ወረደ በ2026 የላ ቪዳ (La Vida) ዓለም አቀፍ የፓስፖርት ደረጃ መለኪያ መሠረት፣ የደቡብ አፍሪካ ፓስፖርት ከሶማሊያ፣ ከካዛኪስታን፣ ከሩሲያ እና ከሌሎች 115 ሀገራት ፓስፖርቶች በታች በመቀመጥ ከ199 ሀገራት 119ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ወደ 227 የጉዞ መዳረሻዎች ያለውን ተደራሽነት በሚመዝነው በዚህ መለኪያ፣ የደቡብ አፍሪካ ፓስፖርት ለዓለም አቀፍ ጉዞ፣ ንግድና ኢኮኖሚያዊ ተደራሽነት ያለው ውስንነት ተመላክቷል። የፓስፖርቱ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሀገሪቱ ዜጎች፣ ነጋዴዎችና ባለሀብቶች ወደ ዓለም አቀፍ የንግድና ኢኮኖሚ ማዕከላት ያለ ቅድመ ቪዛ ለመጓዝ የሚያጋጥማቸውን እንቅፋት ያሳያል። በዚሁ መለኪያ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ከ199 ሀገራት 183ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡ ተገልጿል።

Date:

በ2026 የላ ቪዳ (La Vida) ዓለም አቀፍ የፓስፖርት ደረጃ መለኪያ መሠረት፣ የደቡብ አፍሪካ ፓስፖርት ከሶማሊያ፣ ከካዛኪስታን፣ ከሩሲያ እና ከሌሎች 115 ሀገራት ፓስፖርቶች በታች በመቀመጥ ከ199 ሀገራት 119ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

ወደ 227 የጉዞ መዳረሻዎች ያለውን ተደራሽነት በሚመዝነው በዚህ መለኪያ፣ የደቡብ አፍሪካ ፓስፖርት ለዓለም አቀፍ ጉዞ፣ ንግድና ኢኮኖሚያዊ ተደራሽነት ያለው ውስንነት ተመላክቷል።

የፓስፖርቱ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሀገሪቱ ዜጎች፣ ነጋዴዎችና ባለሀብቶች ወደ ዓለም አቀፍ የንግድና ኢኮኖሚ ማዕከላት ያለ ቅድመ ቪዛ ለመጓዝ የሚያጋጥማቸውን እንቅፋት ያሳያል።

በዚሁ መለኪያ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ከ199 ሀገራት 183ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡ ተገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በእስያ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ዳኛው በአወዛጋቢ ውሳኔዎች ከሜዳ ተሰናበተ

በእስያ ቻምፒዮንስ ሊግ 2 ውድድር ላይ የተካሄደ ጨዋታን ይመራ...

ሩሲያ ከሶቪየት ዘመን ወዲህ ከፍተኛውን የወታደራዊ በጀት አጸደቀች

ሩሲያ ከሶቪየት ህብረት ውድቀት ወዲህ በታሪኳ ከፍተኛ የተባለ የወታደራዊ...

ካይሮን በጭስ የሸፈነው ከባድ የእሳት አደጋ

በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በተከሰተ ከባድ የእሳት አደጋ ቢያንስ...

በፓርላማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡ ጥያቄዎችና ሀሳቦች

በ7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ...