፣ አፓርታማዎችን ከፐርፐዝ ብላክ ለገዙ የተወሰኑ ሰዎች ወክለን ስንከራከር ነበር። ሆኖም፣ #የልደታ #ከፍተኛ #ፍርድ ቤት #በፐርፐዝ_ብላክ እና #በአፓርታማ ገዢዎች መካከል በነበረው ውዝግብ ላይ ውሳኔ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ የሁለቱን ወገኖች ውል እንዲቋረጥ እና የቤት ገዢዎች የከፈሉትን ገንዘብ ከነ ወለዱ እንዲመለስላቸው እና ሙሉ የከፈሉትን ገንዘባቸውን እንዲያገኙ ወስኗል።
እንዲሁም ወጪ እና ኪሳራ የመጠየቅ መብታቸው ተጠብቆላቸዋል።
(ምንጭ:- በማናቸውም ፍርድ ቤት ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ Mikias Melak AleHig / #ሚኪያስ_መላክ)
