ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ነጻ የህክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነዉ

Date:

ሆስፒታሉ ሐምሌ 7 እስከ ሐምሌ 13 2018 ዓ.ም የሚቆይ የነጻ ህክምና አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑን አስታዉቋል፡፡

በሆስፒታሉ በነጻ የሚሰጡ አገልግሎቶች

•  የደም ግፊት፣ የስኳር፣ የልብ በሽታ ምርመራ፣ የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ፣የውስጥ ደዌ  ሕክምና

•  የህፃናት ሕክምና

•  የማህፀንና ፅንስ

•  ቀዶ ሕክምና

•  ከአንገት በላይ ሕክምና

•  የዓይን

•  የጥርስ

•  የሽንት ፊኛ፣ የፕሮስቴት እና የሽንት ቱቦ፣

•  የአጥንት ፣ የቆዳ 

•  የአዕምሮ ጤና ምርመራ ከተሟላ የላቦራቶሪ፣ኤክስሬይ፣አልትራሳውንድ ፣ECG ፣ኢኮ እና ሌሎች ምርመራዎች ጋር በነጻ ይሰጣል ተብሏል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አዲስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ኢራን የበለጠ ምላሽ በመስጠት የተራዘመ ጦርነት እንደምታካሂድ አስታወቀች

ከፍተኛ የኢራን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አሜሪካ ሌላ ዙር ጥቃት በአገራቸው...

ምክክሩ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን...

የጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ 28 የውጭ ዜጋ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ጋር ማስተሳሰሩን ገለጸ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ መርሃ-ግብር አማካኝነት በዘንድሮው ዓመት...

የሕግ ተማሪዎቹ አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት...