በባንክ በኩል ቤት በየወሩ እየከፈሉ የሚገዙበት የሞርጌጅ ሥርዓት በቅርቡ ሊጀመር ነው

Date:

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ዜጎች በባንክ በኩል ቤት ገዝተው በየወሩ ክፍያ የሚፈጽሙበትን የሞርጌጅ ሥርዓት ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

በቤት ግንባታው ሂደት የቱርክ፣ የቻይናና የኮሪያ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም፣ ቤቶችን በአጭር ጊዜ የሚያመርቱ የፋብሪካ ሥርዓቶችን ለማስተዋወቅ ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑንም ገልጸዋል።

ከ10 እስከ 15 ወለል የሚደርሱ ሕንፃዎችን በዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ ለመገንባት እየተሠራ ሲሆን፣ ቪላ ቤቶችን በ15 ቀናት እስከ አንድ ወር ውስጥ ማምረት የሚችሉ ፋብሪካዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አብራርተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በእስያ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ዳኛው በአወዛጋቢ ውሳኔዎች ከሜዳ ተሰናበተ

በእስያ ቻምፒዮንስ ሊግ 2 ውድድር ላይ የተካሄደ ጨዋታን ይመራ...

ሩሲያ ከሶቪየት ዘመን ወዲህ ከፍተኛውን የወታደራዊ በጀት አጸደቀች

ሩሲያ ከሶቪየት ህብረት ውድቀት ወዲህ በታሪኳ ከፍተኛ የተባለ የወታደራዊ...

ካይሮን በጭስ የሸፈነው ከባድ የእሳት አደጋ

በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በተከሰተ ከባድ የእሳት አደጋ ቢያንስ...

በፓርላማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡ ጥያቄዎችና ሀሳቦች

በ7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ...