በኢትዮጵያ በ407 ሚሊዮን ዶላር  የገጠር መንገድ ትስስር ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

Date:

የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር ዴኤታ አቶ የትምጌታ አስራት እንደገለጹት፤ ፕሮጀክቱ በ407 ሚሊዮን ዶላር በጀት፣ በ126 ወረዳዎች የሚተገበር ነው።

በገጠር በመሬት አቀማመጥና በሌሎች ምክንያቶች ተደራሽ ያልሆኑ አካባቢዎችን በማስተሳሰር ማህበራዊ ግልጋሎት ሰጪ ተቋማትን ለማህበረሰቡ የማዳረስ ዓላማ አለው ተብል ፡፡

በፕሮጀክቱ ከሰባት ሺህ በላይ የገጠር መንገዶች ግንባታ፣ ከ10ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር መንገድ ጥገና፣ ከሰባት መቶ በላይ የመሻገሪያ ድልድዮች እና እና ከሦስት መቶ በላይ ተንጠልጣይ የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮች ግንባታ ያካትታል ተብሏል ፡፡

ፕሮጀክቱ ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ሀገራዊ ሲሆን  ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ ከዓለም ባንክ 300 ሚሊዮን ዶላር እንደተገኘና ክልሎች ደግሞ 107 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያዋጡ የዘገበው ኢፕድ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጥቃት አድራሹ ከካሊፎርኒያ መሆኑን ትራፕ ገለፁ

ትናንት ቅዳሜ ምሽት በዋይት ሃውስ የጋዜጠኞች ማኅበር የእራት ግብዣ...

በኬንያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከመስመሩ ወጥቶ ተከሰከሰ

ዛሬ ረፋድ ላይ በኬንያ ማንዴራ የአውሮፕላን ማረፊያ አንድ...

አቶ ጀማል አህመድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨማሪ 26 ሚሊየን ብር ሰጡ

አቶ ጀማል አህመድ ባሳለፍነው ወር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ  ከሰጠው...

“የቻይና-አፍሪካ የምርምር ማዕከል”በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊከፈት ነው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር "የቻይና-አፍሪካ የምርምር...