ኬፕታውን እና ናይሮቢ አህጉሪቱን በሰው  ሰራሽ አስተውሎት እየመሩ ነው!

Date:

ኬፕታውን እና ናይሮቢ በአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂን በመምራት ቀዳሚነቱን ይዘዋል።

ኬፕታውን በኮርፖሬት የ AI አጠቃቀም፣ በዳታ መሠረተ-ልማት፣ በምርምር እና በቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ረገድ ግንባር ቀደም ስትሆን፤ የአፍሪካዋ “ሲሊከን ሳቫና” በመባል የምትታወቀው ናይሮቢ ደግሞ በበለጸጉ የ AI ስታርታፕ ድርጅቶች፣ በዲጂታል ፈጠራና በቴክኖሎጂ ላይ በተመሰረቱ ፖሊሲዎቿ ጎልታ ትታያለች።

እነዚህ ሁለት ከተሞች ወጣት ተሰጥኦዎችን፣ ሥራ ፈጣሪነትንና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን መሠረት በማድረግ አፍሪካን በዓለም አቀፉ የ AI አብዮት ውስጥ እያደገች የመጣች ኃይል እንድትሆን በጋራ እያዘጋጇት ይገኛሉ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አዲስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ኢራን የበለጠ ምላሽ በመስጠት የተራዘመ ጦርነት እንደምታካሂድ አስታወቀች

ከፍተኛ የኢራን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አሜሪካ ሌላ ዙር ጥቃት በአገራቸው...

ምክክሩ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን...

የጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ 28 የውጭ ዜጋ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ጋር ማስተሳሰሩን ገለጸ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ መርሃ-ግብር አማካኝነት በዘንድሮው ዓመት...

የሕግ ተማሪዎቹ አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት...