በትግራይ ክልል በ6 ወራት ዉስጥ ከቀረበልኝ 29 አቤቱታዎች 24ቱን መመልስ ችያለዉ

Date:




ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የመቀለ ቅርንጫፍ የጽህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ፀሀይ አምባዬ እንደተናገሩት ክልሉ በ2017 በጀት ዓመት 6 ዘር አፈፃፀም ተቋሙን የሚመለከት 29 አቤቱታወች መካከል  24 የሚሆነዉን መመለስቸዉንና 5 በሂደት ላይ እንደሉ ተናግረዋል።

ከቀረቡት የአቤቱታ መዝገቦች ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃውን የሚይዙት የሥራ ማጣት፣ ከሥራ መባረር እንዲሁም ቅጥርን የሚመለከቱ አቤቱታዎች ሲሆኑ፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ “አገልግሎት ማግኘት አልቻልንም” የሚሉ አቤቱታዎች መሆናቸውን ኃላፊው ተናግረዋል።

አሁንም ከተማዉ በሁለት ከንቲባ በመከፈሎ ምክንያት ህዝቡ መልስ የሚሰጠዉ አካል እያጠ እንደመጣ ተናግረዋል።

ሌሎች አቤቱታዎች የመሬት ይዞታና የጡረታ መብትን የሚጠይቁ መሆናቸውንና
በተለይም በክልሉ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችና ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በርካታ ቅሬታ እንዳላቸው መስተዋሉን ተናግረዋል ።

የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...