ቡና ኮንቲነራይዝ ሳይሆን ከሀገር እንዳይወጣ ተደረገ

Date:

የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር የቡና ምርትን ወደ ውጪ ለመላክ የኮንቴነር እጥረቶች እንደገጠሙት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል።

ቡና ኮንቲነራይዝ ሳይሆን ከሀገር እንዳይወጣ የሚከለክል ህግ መውጣቱ ለዚህ ምክንያት ነው ሲሉ በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር የግሎባል ሎጀስቲክ ዳይሬክተር የሆኑት ወይዘሪት ምንተስኖት ዮሀንስ ገልጸዋል።

የነበሩት 20 ኮንቴይነሮች ብቻ በመሆናቸው እና ወደ ውጪ የሚላከው የቡና ምርት በመጨመሩ የነጋዴው ፍላጎት ካለው አገልግሎት ጋር አልተጣጣመም።

ችግሩን ለመቅረፍ 104 FT ባዶ ኮንቴነሮችን ወደ ሥራ ማስገባታቸውን ዳይሬክተሯ ነግረውናል።

በቀጣይ 106 የመሆኑ 20 FT ኮንቴይነር ለማስመጣት በሂደት ላይ መሆናቸውንና እንዴነጋደዎች ጥያቄ ታይቶ እንደሚጨመር ጠቁመዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...