ባንግላዴሽ የኃይል እጥረትን ለመቋቋም ያፀደቀችው ውሳኔ

Date:

ባንግላዴሽ በአሁኑ ወቅት የገጠማትን ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት ለመቋቋም ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርሲቲዎች ከትምህርት ሰሌዳው ቀድመው እንዲዘጉ ወሰነች።

ይህ የመንግሥትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚያካትተው ውሳኔ፣ በተቋማቱ ውስጥ የሚባክነውን የኤሌክትሪክ ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ ያለመ ነው።

የሀገሪቱ የኃይል ዘርፍ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መናርና በውጭ ምንዛሬ እጥረት ሳቢያ ለከፋ ፈተና የተጋለጠ ሲሆን፣ መንግሥት የጎዳና መብራቶችን በማጥፋትና የመሥሪያ ቤቶችን የሥራ ሰዓት በማሳጠር ተጨማሪ የቁጠባ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል።

በተጨማሪም በገበያ ማዕከላት ላይ የኃይል አጠቃቀም ገደብ የተጣለ ሲሆን፣ እርምጃው የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማቃለል እንደ አማራጭ ተወስዷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...

የተጀመሩ የትምህርት ሪፎርሞችን በጽኑ መሠረት ላይ ለማቆም በቁርጠኝነት መስራት ይገባል

የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ...

የአዉሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የቡና ገበያ መዳረሻዎች እየፈለገ ነዉ

በፈረንጆቹ 2023 የፀደቀው የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ህግ ምርቶች...