ትራምፕ በኢራን ምክንያት የልጃቸውን ሰርግ ላለመታደም እያሰቡ መሆኑን ገለጹ

Date:

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ በሚካሄደው የልጃቸው የዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር ሰርግ ላይ ላይገኙ እንደሚችሉ ገልጸዋል። ትራምፕ ለዚህ ምክንያቱ የሰርጉ ጊዜ ከኢራንና ሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጋር በመገጣጠሙ ሁኔታዎችን አስቸጋሪ ስላደረጋቸው መሆኑን ተናግረዋል።

“ይህ ጊዜ ለእኔ በጭራሽ አመቺ አይደለም” ያሉት ትራምፕ፣ “በእጄ ላይ ‘ኢራን’ የሚባል ትልቅ ጉዳይ እና ሌሎችም ነገሮች አሉብኝ” ብለዋል። አክለውም “በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም ባደርግ አሸናፊ መሆን አልችልም፤ በሰርጉ ላይ ከተገኘሁም እወቀሳለሁ፣ ካልተገኘሁም በዚያው ልክ ‘በሐሰተኛ ዜና አውታሮች’ እወገዛለሁ” ሲሉ በምሬት ገልጸዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...