የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ሚኬል ሜሪኖ እና ቡካዩ ሳካ ማስቆጠር ችለዋል።
አስቶንቪላ በበኩሉ ከብራይትን ያደረገውን ጨዋታ 4ለ3 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሶስት ከፍ አድርጓል።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 1ለ0 እንዲሁም
- ኖቲንግሃም ፎረስት ዎልቭስን 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ አርሰናል :- 33 ነጥብ
3️⃣ አስቶን ቪላ :- 27 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ብሬንትፎርድ :- 19 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ቅዳሜ – አስቶን ቪላ ከ አርሰናል
ቅዳሜ – ቶተንሀም ከ ብሬንትፎርድ
