አንደራደርም:-ኤርትራ

Date:


የኤርትራ ኢምባሲ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ቢኒያም በርሀ “ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ናት” በሚል በአንዳንድ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች እንዲሁም ግለሰቦች የተዘገበው መረጃ ውሸት ነው ብለዋል።


“ኤርትራ በራሷ የባህር በር ግዛት ላይ፣በራሷ ሰማይ ላይ፣በራሷ መሬት ላይ ዛሬ ብቻ ሳይሆን በሚሊዮን አመታት ውስጥ ከማንም ሀገር ጋር የምትደራደርበት ምክንያት የለም” ሲሉ በ x ገፃቸው ላይ ምላሽ ሰጥተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...