ኢትዮጵያዊው ወጣት አምስት ሚልየን ዶላር የመነሻ ካፒታል አገኘ

Date:

ቤተር አውት የተሰኘው ስታርትአፕ በአበልፃጊዎች ምርጡ የማረጋገጨ መሳሪያ እየተባለ እንደሚገኝ ቴክ ክራንች ዘግቧል።

ነጻ መተግበሪያ የሚጠቀመው ሶፍትዌር አበልፃጊዎች የተጠቃሚዎች ማረጋገጫ የሚያስተዳድሩበትን መንገድ በማቅለሉ ተወዳጅ ሆኗል።

ባለፈው ዓመት ወደ ሥራ የገባው የማረጋገጫ ማዕቀፍ በየሳምንቱ ከ150 በላይ ተጠቃሚዎች እንደሚጭኑት መስራቹ በረከት እንግዳ ተናግሯል።

የዲጂታል ስርዓቱን ለብቻው በራሱ ጥረት እንዳበለፀገ የሚገልፀው በረከት፤ ዓለም አቀፍ ትኩረት ማግኘቱ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን የሚበረታታ እንደሆነ አንስቷል።

“ዓለም አቀፍ ምርት የሚመሠርቱ ብዙ ኢትዮጵያዊያን የሉም። ለብዙዎች በጭራሽ የማይቻል ይመስላቸዋል። ስለዚህ ትኩረት ማግኘቱ ሌሎች ሰዎችም እንዲጥሩ ያነሳሳል” ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...