2 ወርቅ – 2 ብር – 2 ነሀስ
በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ተጨማሪ ሜዳልያ አግኝቷል፡፡
በብስክሌት ወንዶች የጎዳና ላይ ውድድር ለገሰ ሰለሞን ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስገኝቷል፡፡
በአጠቃላይ በብስክሌት ስፖርት ኢትዮጵያ ሁለት ወርቅ ሁለት ብርና ሁለት ነሀስ በማግኘት በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.