ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ በድንገተኛ የልብ ህመም በዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሕይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
ኮሜዲያኑ ትናንት አሞኛል ብሎ ለህክምና ወደ ጤና ተቋም አምርቶ የነበረ ሲሂን ለሊቱን ሁሉ ሕክምና እየወሰደ እንደነበር ተገልጿል።
ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ የአንድ ሴት ልጅ አባት እንደነበር ተገልጿል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.